Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጁ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 022/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Aggar Microfinance Institution S.C. Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Data Center Infrastructure and Enterprise Network Items and Deployment Services.

Reporter (Sep 06, 2026) INVITATION TO BID Procurement of Data Center Infrastructure and Enterprise Network Deployment Services Aggar Microfinance Institution

አንበሳ ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል (ሀዩንዳይ ኤሌንትራ) በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ

ፀደይ ባንክ አ.ማ የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (Sep 06, 2026) እርማት ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንዳልካቸው ደመላሽ ነጋ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የሲቪስ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት

Islamic Relief Ethiopia (IRE) Invites Eligible and Qualified External Audit Service Providers to Submit Sealed Bids for the Annual Statutory Audit of the Islamic Relief Worldwide Ethiopia Office for the Financial Year Ending 31 December 2026.

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የድርድር ቤቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 03/2026/27 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢም ገ/ግልጽ ጨረታ ቁ.001/2018 1. የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX)

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ 4k Interactive Touch Screen Display Panel በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር 26/2018) ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ