Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9c6c7f45-1956-42e1-8145-b0d1ab3aef1c/open Reference Number: MoR-NCB-G-0255-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/nc/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Revenue Procurement of የተፈጥሮ አበባ ግዥ (Hade Office) 03

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-017/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ  ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Bid for the SOLAR PUMP SUPPLY INSTALL,TEST & COMISSION

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER No BID SCWC RE-NCB 03/2026 Notice To Bidders Sidama Construction works

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮኤል እንደሻው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አዜብ እንደሻው መካከል ስላለው

በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ   የወጣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ

Etiopian Electric Power EEP Has Budget to Be Used for Procurement of Land Scape Works Through National Competitive Bidding (NCB)

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BIDSBid Number: EEP/NP/NCB/15/2018 Procurement of Land scape work Invitation to grade 6 and below

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የልደት ክብር መዝገብ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ለ 2018 በጀት ዓመት ግዥ ከዚህ

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር በሚገኙ አርሶ አደሮች የሚገነቡ መንደር ግንባታ የሚውል ባለ ቀለም የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችን እና የቆርቆሮ ሚስማር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኝዋሃ ብ/ዞን በዲማ ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኝዋሃ ብ/ዞን በዲማ ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ