Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626 /2001 በሰጠው ስልጣን መስረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኪና እና መኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡– አግጨ/005/ኦኩስፋ‐2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL,

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL, OIL & LUBRICANTS ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Reporter (Mar 07, 2026) INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Items and Service. No Item Description Bid

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Different Items and Service.

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 57977

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች፣ መድኃኒት እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዘት ይፈልጋል

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Meeshaalee Waajjira Maallaqaa Aanaa Habroo Bara Bajataa 2019 Lakkoofsa 001/2019.

Addis Zemen (Jul 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. Caalbaasii 001/2019 Godina Harargee Lixaatti kan argamu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Habroo

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 የተለያዩ የኦክስጅን ማምራቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት

የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር  Y/S/C/W/3/Fin.NCB001/2019 ዓ.ም. በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019

የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ትዝታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ዳግም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለበጀት መ/ቤቶች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል