Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ
በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 05/2018፣ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM04/2018 ዓ.ም
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ፣ የቤት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የህሙማን ቀለቦች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁጥር . ምዕ/ግ/ጨ/A-02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/28/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት የቀላል የመኪና ልብስ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ እና ሻተር መጋረጃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ እስካነር እና የመኪና GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የዕቃ ግዥና አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት 07/ 2018 በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የኮፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፡ የፎቶኮፒ፣ የፋከስ እና ሌሎች
ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን የሰራተኞች የደንብ ልብስ በአካባቢ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የሰራተኞች
The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Invites Qualified Contractors to Submit Expressions of Interest for the Construction of Curbstones in Various Parts of Addis Ababa.
Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Request for Expressions of Interest for Construction Works of Curbstone for Own-Force Project at Different parts
Ethiopian Airlines Group Invites Bids for the Supply of Traditional Dress
Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Invitation for National Bid Bid Announcement No. SSNT-T603 Ethiopian Airlines Group intends to invite conduct a