Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች  የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for the procurements

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Goods & Services

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመስከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 18, 2026)  በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት፣ ማሳተም፣ መሸጥ እና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ቁጥር -ፈ/ህ /አጠ/ስፔ/ሆ 018/18 የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃ፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ዲጅታል ካሜራ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፈርኒቸር እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የወተት ተዋጽኦ ቬሪፊኬሽን መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቁጥር-0155228 በአፈ ከሳሽ፦ ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያየ መጠን ያላቸውን የጎማ እና ባትሪ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጎማ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል