Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ

ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2005 ዓ/ም በጀት ሂሳብ አፈጻጸም ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ምክንያት ከተለያዩ

Jinka University፡ Procurement of Food Items (injera)

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c681be6f-e673-4d65-80a7-3603414fe4c3/open Reference

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሸ/ጤ/ጣ/02/2018 በጉ ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም 2ኛ ዙር ጨረታ በሎት

ኢትዮ-አፍሪካ የወጣቶች እና አረንጓዴ አሻራ በጎ አድራጎት ድርጅት (Ethio-Africa Youth and Green Legacy Charitable Organization 2017 ዓ.ም. የፋይናንስ ሥራን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ማስታወቂያ ኢትዮ–አፍሪካ የወጣቶች እና አረንጓዴ አሻራ በጎ አድራጎት ድርጅት (Ethio-Africa Youth and Green legacy Charitable

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ማረሚያ ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 45 ላይ በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረካባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል 23 ተሽከርካሪዎችን፣ 12 የመኪና ጋቢናዎች፣ የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች)፣ 55 ከረጢት የዶሮ መኖ፣ 1,369 መፅሐፍቶች 10፣ ቴሌቪዥኖች እና 2 የተባይ መርጫ ሲሊንደር/ጋን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tourism Training Institute: Procurement of Production & Advertising

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1bb1cbbc-2193-49d3-aac1-845188f693ac/open Reference

ዲላ ዩኒቨርሲቲ: የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ce4cb7a3-a84f-496e-bb23-d3272127de12/open Reference