Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a2786a59-03a1-4291-8bd1-933ff63d03c3/open Reference Number: MoWE-NCB-G-0006-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MoWE-BID-2018 Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Laptop (D)

Addis Zemen (Mar 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ህ/ጤ.አ/ወ/ቅ/ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 002/2018 የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት

የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ግደይ አርአያ እና በፍ/ባለዕዳ ራይኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/07379 ጥር 20 ቀን 2017

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የተመረቱ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዴስክ፣ ብሬክ ፓድ ብሬክ ሹ እና ብሬክ ላይኒንግ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b14b3cfb-caf0-47cd-a439-3416e18c39b6/open Reference Number: MoWE-NCB-G-0041-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MoWE-BID-2018-RU2 Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Laboratory Equipment for a Green Energy Incubation Center

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እንዲሁም በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 24/2018 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ

በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ ብረቶችን እና ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም የተለያዩ ያገለገሉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ አገልግሎቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር እአስስአኮ/ግጨ/003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሔኖክ ደጀኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ለማ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ሞተር ሳይክል (Motor Cycle) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MSF/LP/03/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በተለምዶ ለገሀር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው G+ 6 ህንፃ ባለበት ቦታ አካባቢውን የሚመጥን የተሻለ ልማት ለማከናወን እንዲረዳ ህንፃውን በፍጥነት በማፍረስ ቦታውን ለልማት ዝግጁ ማድረግ በመፈለጉ በህንፃው በውስጥና በውጭ ያሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ የሰራተኞች ካፌ ምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መስያ ቁጥር ARHC 004/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል