Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9a20796e-fda0-45bf-9189-65d0fd9b32ca/open Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ 2018/ፐ/ሰረቪስ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0150-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2018/ፐ/ሰረቪስ
Reporter(Jan 18, 2026) የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ (በድጋሚ የወጣ) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/18 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በስንጠረዥ የተዘረዘሩትን የተለየዩ
ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለየዩ የደንብ ልብስ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል:: ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ አ.ማ የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/032/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90
Boortmalt ETHIOPIA Invites Eligible Bidders for Transporting Barley from Three Locations Awash/ Adama,Asela and Shashemen to Debre-Birhan
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO BID FOR BARLEY
ኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የካሽ ሬጂስተር ጥቅል ወረቀት አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 1. የካሽ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሰበታ ቡና ማበጠሪያ እና ማደራጃ ማሽኖች አገልግሎት የሚዉሉ ኩሽኔታዎች /Bearings / ችጋዎች / Belts/ መፍቻዎች /Tools / እና የኤሊክትሪካል እቃዎች /Electrical Items / በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ068/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሰበታ ቡና ማበጠሪያ
የሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፐሬሽን-በኢትዮጵያ ሰቆጣ ፕሮጀክት ኦፊስ በዋግ ኽምራ ዞን ላሉ አርሶ-አደሮች ተደራሽ የሚሆኑ የግብርና ቴክኖሎጅ ማሽነሪዎችን ለመወዳደር ፈቃደኛ እና ብቁ የሆኑ ሕጋዊ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ሄልቬታስ ስዊዝ ኢንተርኮኦፐሬሸን–በኢትዮጵያ በአማራ፤በኦሮሚና
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW Plc) Wants to Procure Four Different Types of Items Through a Competitive Bid Process
Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bid 3rd RE-GIW-05-2025/2026, 3rd RE-GIW-06-2025/2025/2026, GIW-11-2025/2026 and
CARE Ethiopia is Seeking to Hire or Partner with Forward-Looking Financial Technology (FinTech) Companies for Their SPAII Project (likely an Inclusive Finance or Economic Justice Program)
Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID INVITATION FOR PROCUREMENT OF FORWARD-
AFIA SHOPPING CENTER Plc Wants to Hire an Eligible Consulting Firm (or Audit Firm) to Conduct a Complete IFRS (International Financial Reporting Standards) Conversion and Implementation Project for Their Company
Reporter(Nov 16, 2025) TENDER FOR IFRS IMPLEMENTATION AFIA SHOPPING CENTER plc, INVITES ELIGIBLE BIDDERS TO ISSUE FULL IFRS CONVERSION