Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ገዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1 የተሽከርካሪዎች /መኪናዎች/ ጥገና አገልግሎት ሎት-2 የደንብ ልብስ

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች /መኪናዎች/ ጥገና አገልግሎት እና የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment

Government(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Hotel Service

Government(Dec 09, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/52e9a16b-08fc-4d16-a56b-8e1ffdf10070/open Lot Information

Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Mat

Government(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Eye Consumables

Government(Dec 09, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/687363f8-87d2-4b8c-a05e-1cde53801bca/open Lot Information

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply and Fix of Generator, Transformer and Lightning Protection for Construction of Building Blocks and Infrastructure Works Project (NISS) Under National Competitive Bidding -NCB

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባዉ አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ዉስጥ ለሚገኙና ብዛታቸዉ 46 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸዉ ካምፕ ዉስጥ በመቀመጥ የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ሆቴሎች፣ ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ6 ወር ለማሰራት ይፈልጋል

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ አፍዴራ የሚገኘውን በአውሎ ንፋስ ምክንያት ጣራቸው የተጎዳ የጨው ማምረቻ ፋብሪካ እና የሠራተኞች መኖሪያ ሕንጻዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሰራት/ለማስጠገን/ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች ጽ/ቤት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት፣ የፊሊፕስ አቃፊና መስታወት እና መስታወት ያለው በር ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል