Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ፣ የአሳ እና የአትክልትናፍራፍሬ የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ ከተማ ኢንዱስትሪ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች በቁርጥ ዋጋ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ

የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎችን አወዳድሮ የእርዳታ ዕህሎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡01/2026 የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Box File 01

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/886ca583-b48d-49d7-aaf5-6718cb5800e4/open Lot Information