Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን በመ/ሜዳ ከተማ አስ/ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ጥገና ስራ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ተቋ 001/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

በኢፌዲሪ ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ኮማማኢ/ሰቼማ/001/2018 በኢፌዲሪ ኢትዮ–ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የግዥ

በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ወስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ፣ የቋሚ እቃዎች (furniture) እና የደንብ ልብስ ለ2019 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የመኪና ኪራይ ጨረታ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ

Biiroo Maallaqaa Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Horroo Guduruu’ Wallaggaa Meeshaalee Adda Addaa Bitu Barbaada

Addis Zemen (Sep 07, 2026) Beeksisa Caalbaasii Lakk.01/2019 Biiroo Maallaqaa Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Horroo Guduruu’ Wallaggaa meeshaalee sekteroota godina