Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8d197e96-e0c9-474a-a2d0-cf1a8fe2b1b3/open Reference Number: MoR-NCB-G-0172-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOR-NCB-G-003-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Revenue Adama District፡ Procurement of Printing Items
Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d57dee1e-8b7a-42c3-9139-7462aa0d3d3b/open Invitation to Bid Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: RG-NCB-G-0039-2018-BID-OpenProcurement Category:
Republican Guard Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ መድሃኒት፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (1) በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የላቦራቶሪ እቃዎች የመድሃኒት የደንብ ልብስና የወጣ የጨረታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሽከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C&PSG_004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሸከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ ግብዓቶችንና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ /ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የሕግ
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-24/2018 ጨረታ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች
የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት – ሎት
በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የተመረቱ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዴስክ፣ ብሬክ ፓድ ብሬክ ሹ እና ብሬክ ላይኒንግ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ግደይ አርአያ እና በፍ/ባለዕዳ ራይኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ፣ የዶሮ መኖ እና የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 343/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የኤሌክትሮኒክስና
ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት ማቴሪያል፣ የፅዳት ማቴሪያል፣ የሥልጠና ማቴሪያል፣ ፕላንት ማሽነሪ ጥገና እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የፅሕፈት