Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላና መስኖ
የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ በመ/ቁጥር 78336 በ15/4/2018 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ንብረትነቱ
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187121 በ30/10/2015 ዓ/ም
የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Hotel Service
Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4fd222f5-95e1-43eb-8beb-27bda2183ea0/open Invitation to
Mekidelamba University: Procurement of Water Supply and Sanitation Works
Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7dbfcb3e-7322-4c2e-b601-227e33dc1177/open Invitation to
Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of ICT Equipment
Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to
Manufacturing Industry Development Institute: Procurement Of Chemical And Laboratory Supplies
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7192b38d-570d-4a0d-a7b3-3dcfc39d6734/open
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ወርቂት እውነቴ እና በተከሳሽ እነ ሁሉ አገርሽ ታገለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም
የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ላይ ለሚገነባው ቀሪ የእናቶች ማረፊያ አገልግሎት የሚውል ግንባታ እና የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ለሁ/እ/ወ/ አ/ደ/ጥ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሶላር በኢዩ ኘሮጀክት የበጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መኪኖች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት 1ኛ. የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም 2ኛ. የተሽከርካሪ
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ
ፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ አቶ ንጉሴ አለም ምስክር በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ