Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open Invitation to Bid Procurement of Lab Equipment Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment
Addis Zemen (Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ /የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው የቁስቋም ጣይቱ ብጡል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቁ/ጣ/ብ/የመጀመሪያና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ
የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ለሚያስገነባው ለB+G+10 ህንጻ ዲዛይን የሚስራ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ አማካሪ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ለሚያስገነባው ለB+G+10
የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2018 የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ከታች በተዘረዘረው መሠረት ለመ/ቤቱ አገልግሎት
ሠላም ሕይወት ኢንትግሬትድ ችልድረን ኤንድ ኮምዩኒቲ ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን የሒሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና ብቃት ባለው የውጭ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ2026 እ/አ/አ በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና ብቃት ባለው የውጭ ኦዲተር (External
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13b14a5d-dfb2-46b9-a303-7f0287f8afad/open Lot Information
Wolkite University፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f3eb2318-101e-46f6-8af4-7bb4f608afbf/open Lot Information
Ethiopian Agricultural Transformation Institute፡ Procurement of Laboratory Equipment
Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bbee30fc-aca7-4fba-a16d-e546384746ce/open Lot Information
በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች እና የተለያዩ ቴሌቪዥን ዕቃዎች በኦንላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን