Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።      3ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የኬሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ

የኬሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለንግድ/ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የከተማ ቦታዎችን ለ3ኛ ጊዜ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ

የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን G+1 እና ሌሎች ህንፃ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታጠቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)    የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ ፡– መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል የተለለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ጉለሌ የዕፅዎት ማዕከል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሎት

በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የግብዓት ግዥ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት  ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furnitures)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የመኪና ጐማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት  ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furnitures)  የሠራተኞች የደንብ ልብስ  የፅዳት

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፍብሪካዎች ያገለገሉ የከባድ እና ቀላል ማሽነሪዎች ባትሪ፣ የፕሪንተር ቀለም ካርትሬጅ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪ እና ከባድ ማሽነሪ ጎማ፣ ባዶ በርሚል እና የፕላስቲክ ቦቲ ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አሽጨ/01/ኦኩስፋ-1-3/2017 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፍብሪካዎች ያገለገሉ

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Install, Test & Commission of the Generator and Transformer & Related Works for the Construction of 4B+M+G+21 Federal Document Authentication and Registration Agency Office Building Project)

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ማስያዢያ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘሃራ አስፍር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ረሻድ ሰኢድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANMAR ENGINE /መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መለዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ጂኦ/ጂኦ/ዘ01/2017 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANMAR ENGINE መለዋወጫ

በም/ሸዋ ዞን የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ሙሉ በጀት በወረዳ ደረጃ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ አልባሳትን፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (Electronics and Furniture) እና ሞቶር ሣይክልን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል