Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሽመልስ ሁብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡ 01/2018 የሽመልስ ሁብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሎት

ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ ድርጅት (ኩባንያ) የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ

ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ እህል አቅርቦት (ድፍን ጥሬ አተር) እና የግንባታ ብረት ውጤቶች አቅርቦት (የጣርያ ኬንች ቲቦላሪ ብረት RHS) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 05/2019 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ሎት1. የምግብ እህል አቅርቦት(

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ወተር ፓምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c0b71c19-86a9-4dc4-8b48-ea3a92cbbd83/open Lot Information

በማዕከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም ከመስከረም 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቃቢ ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል