Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/FMD/008/2018 ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mekelle University፡ Procurement of Spray Antibug for Student Dormitory
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/62aaf4a5-b9b7-4741-8dff-2e65466315d2/open Reference
የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊ
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ መስኖ ልማት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 የሲዳማ ብ/ክ/መ/ መስኖ ልማት
የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን 2018 የቋሚ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር ባንክ ለ FBB-WI-F, 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል፣ ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር፣ ፋይበር ስትራይፐር እና ፋይበር ክሌቨር ብሌድ (Power Bank for FBB-WI-F, 12V/5V Converter Cable, Optical Fiber Cleaver, Fiber Stripper and Fiber Cleaver Blade) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር ባንክ ለ FBB-WI-F, 12V/5V
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይርዳው መኮንን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ተሚማ ኡመር መካከል ስላለው
ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ሠራተኞች አልባሳት፣ የፉርኖ ዱቄት፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የእስረኛ ቀለብ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨርታ ቁጥር 002/2018 ዓ/ም ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ፣ ወታደራዊ ደንብ ልብስ እና የፅህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ግ/ጨ/ቁ/ዐዐ1/2018ዓ.ም
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ