Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ድጋሚ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 33/2018 የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum Framed Windows, Window Doors & Curtain Wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eabfae15-5635-4aac-b650-e7532d7ad6a0/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ

Dilla University:በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ መጫወቻ መሳሪያዎች

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Federal Houses Corporation Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Consultancy Service for (comprehensive Legal, Investment, Logistics, and Customs, Tax, Business and Trade Domains)

Ethiopian Herald(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation for BidBid No. FHC/ICB/PCS/02/03/2018 1. The Federal Houses Corporation invites sealed bids from

The Ministry of Finance in Ethiopia Wants to Hire an Individual Consultant to Modernize and Strengthen Their Internal Audit Function

Ethiopian Herald(Dec 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል መኖ እና ለተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ ጋዜጣ አሳውጆ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ministry of Finance is Seeking the Supply and Installation of a Correspondence and Document Management System

Ethiopian Herald(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Request for Bids(One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project:

Oromia Construction Corporation Notifies that the Deadline for Bid Submission Has Been Extended

Addis Zemen(Dec 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for BidTENDER Ref. No. NCB/OCC-127/2025 We would like

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት፣ የተለያዩ የስራ ላይ ደንብ ልብስ፣ የንጽህና መጠበቂያ እና የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ ለአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የአጥር ጥገና፣ የህንፃ እድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ