Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 11, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ 05/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ ፣ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፣ ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ምግብ እና መጠጥ ከነመስተንግዶው፣ ሻይ ቡና አገልግሎት እና የመኝታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ምግብ እና መጠጥ ከነመስተንግዶው፤
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች የግልጽ የጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 09/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡-
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታመቂያWMDH/01/2018 በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል
በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃዲድ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2019 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር
በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ
ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታቁጥር ግ-02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ