Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ09/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦከሸን ኢትዮጵያ(auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ09/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ(auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) INVITATION TO BID (Re-Bid) Procurement Ref. no: LDSC-10/2018 Lihiket Design And Supervision Corporation invite all Interested And Eligible Bidders and qualified service providers of training

Lihiket Design and Supervision Corporation Invite All Interested and Eligible Bidders and Qualified Service Providers of Training Company’s or Work as a Freelancers for the Procurement of Different Training Services.

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 007/2018 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሎት የጨረታ ዓይነት የናሙና መለያ

የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8ffc2b53-dd06-417b-bd63-f428a9c934e4/open Lot Information Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0113-2018-PUR Object of Procurement: አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የስም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት በክፍት ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1 የማህበሩ ስም፡ እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ሀምሌ

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Passenger Elevator /Lift/ እና Supply and Fix Roof Water Tanks አቅርቦት እና ገጠማ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019

የቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Arbaminch University: Procurement of Hotel Services

Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/76cc45b4-0a95-4cc4-8c72-40319ae2538b/open Lot Information

Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified and Registered Accounting or Audit Firms to Submit Proposals for Asset Valuation and US GAAP to IFRS Conversion Services.

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ጉድጓድ የማበልጸግ /ፓምፕ ቴስት/ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት የአልሙኒየም በር እና መስኮት እና ሌሎች የግንባታ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች ከእነእጅ ዋጋው በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገጠም ይፈልጋል