Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– OCFCU/01/2026 የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡– 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን እና የውሃ ፓምፕ ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

Government(Dec 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e439691-f969-42c5-bf88-66f9de2c0c9a/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-W-0053-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-17433

Dilla University: በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-17433 ማዝዳ ፒካፕ መኪና ጥገና

Government(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cb2bebf0-cd40-4f21-a6d9-97b5d2bce6c2/open Lot Information

Debre Birhan University፡ Procurement of Stationery/የጽፈት መሳሪያ ግዥ

Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእስቶክ ምዝገባና ሪፖርት ማቅረብ አገልግሎት የግዥ መለያ ቁጥር የእሥ/06/2017 የሀዋሳ ከተማ

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከ2006 በጀት ዓመት ጀምሮ እስከ 2013 በጀት ዓመት ድረስ ያለውን በድርጅቱ የተንቀሳቀሰውን ንብረት በውጭ የሂሳብ አዋቂዎች የእስቶክ ምዝገባና ሪፖርት የማቅረብ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ አንድ ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ (ኤፓራዶኦ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ መኪና

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ጋቢና አገልግሎት የሚውል ጥገና ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠቁ ኢት 4-21646 ቶዮታ ሃይላከስ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከእነ እጅ ዋጋ፣ የሰራተኞች ካፌ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Seeking Bids for the Purchase of 216mt of PP Recycle Pellets (50mt White, 166.53mt Colored).

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopia:

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ህንጻ ዉስጥ ቤዝመንት ለመኪና ፓርኪንግ አገልግሎትና እና 9ኛ ፎቅ ለGY አገልግሎቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Field of Circular Economy.

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for Transformative Companies in Circular Economy Partner with GIZ PSD-E to advance sustainable packaging