Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጃፓን – ቶዮታ በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID (LCB) 1. Amhara Bank S.C invites all interested bidders this local competitive bid for the supply of the following:- Bld Reference

Amhara Bank S.C Invites Bids for the Supply of Various Items Across Four Lots.

Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626 /2001 በሰጠው ስልጣን መስረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኪና እና መኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ሰለሞን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት መታፈሪያ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዴ

የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 12,122.06 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለንግድ ሥራ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አውጥቷል

The United Nations Development Programme (UNDP) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Vehicle Maintenance and Repair Services

Fortune (Aug 23, 2026) Invitation To Bid(ITB) Establishment of a Long-Term Agreement (LTA) for the Provision of Vehicle Maintenance and

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ባለሰንሰለት ሃይድሮሊክ ኤክስካቫተር ማሽን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ባለሰንሰለት ሃይድሮሊክ ኤክስካቫተር ማሽን ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አሸጨ/0015/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስኳር

The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office Invites Eligible and Qualified Contractors of Category of GC-6, BC-6 and Above Who Have Trade License and Registration Certificate Valid for Year 2018 E.C

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ መሣሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የእንስሳት ህክምና መዳኒት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)፣ መካነሰላም፣ ማይጨው፣ ቡሌ ሆራ፣ ወረኢሉ እና ሸዋሮቢት መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት