Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤የግዥ መለያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS) ለተከታታይ 3 አመት በየ3(ሶስት) ወሩ የበጀት ዓመታት የማኅበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል

Reporter (Sep 09, 2026) የፐብሊክ ኦዲተር የሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS) የአባትን ፍላጎት

Lume Adama Farmers’ Cooperative Union Invites Sealed Bids for the Supply of Trashing Machines (15 Pcs), PIC Bags (4,490 Pcs), Plastic Sheets (45 Pcs), and Needle Pro Moisture Testers (15 Pcs).

Welthungerhilfe (WHH) is Seeking Qualified and Licensed Firms to Conduct a Feasibility Study for the Project ‘Scaling and Institutionalizing WASH System Strengthening’ in Jimma Zone, Oromia, Ethiopia.

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Reporter (Sep 09, 2026) አየር ላይ የዋለ ጨረታ ማራዘምን ይመለከታል የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Ambulance Refurbishment.

Reporter (Sep 10, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No:- ERCS/GDS/0058/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites

The Ethiopian Red Cross Society Benishangul Gumuz Regional Office Invites Bids for Three Lots of Construction Work.

Reporter (Sep 09, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No:- BGRC-58-w1/608/26 The Ethiopian Red Cross Society Benishangul Gumuz regional Office

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bids for the Supply of Materials Across Five Lots: Lot 1 (Stationery Materials), Lot 2 (Sanitary Materials), Lot 3 (Electronics & Accessory), Lot 4 (Office Furniture), and Lot 5 (Safety Shoes).

ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የበጀት አመቱን በIFRS በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter (Sep 09, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ. ድርጅታችን ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የበጀት አመቱን በIFRS በውጭ

ተስፋ ድርጅት ለተማሪዎች ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 09, 2026) የምግብ አቅርቦት የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ