Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፤ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣  የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/31/2018 ድርጅታችን የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019

መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጅት ዓመት ሒሳብን ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጅት ዓመት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ምስራቅ በር ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቁያመለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ምስራቅ

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ፅ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን

የተለያዩ ያገለገሉ መረጃ መሳሪያዎች (የኤክስሬይ ማሽን፣ የልብ ምት መመርመሪያ፣ የደምግፊት መመርመሪያ) እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ለአከ ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ኢትዮ እስካንዲክ የሕክምና አገልግሎት አ.ማ መካከል ስላለው

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጉ/ሜ/ጤ/ጣ/001/2019 በጉ/ክ/ከ/መ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2019 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ