Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3fa0c239-badb-4741-b5f6-8b8d99d50813/open Lot Information

PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA Invites Eligible Bidders for Different Construction Works in West Gondar Zone of Amhara Region

2merkato.com (Aug 21, 2026) Advertisement INVITATION FOR Different Construction works in West Gondar zone of Amhara region. Bid No.: PIE/AM/001/2027

Ethiopian Public Health Institute Procurement of Hotel Service

Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d209eb6d-6734-467f-b8e7-3c2e8ef3b926/open  Invitation to

Ethiopian Customs Commission Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/11efbac8-1377-4e8a-a5bc-58979de36d8f/open  Invitation to

ብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት በ4ቱ ገጠር ከላስተሮች ለሚያስገነባቸው ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ግንባታ የሀገር ውስጥ የወለል ሴራሚክ፣ ቀለም የውሃ፣ ፑቲ፣ ፕራይመሪ፣ ኮንቴክስትራ፣ ቨርኒሽ፣ ጅብሰም የቻክና የቅርፃ ቅርፅ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/ከ/ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ /002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና በከፊል አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2019 በጀት ዓመት የስራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/የመ/ጀ/ኛ/መ/2ኛ ደ/ት/ቤት 002/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት