Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: 24/7 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና፣ የተሟላ የቢሮ ንብረት የማጓጓዝ አገልግሎት፣ የደረቅ ቆሻሻ የማስወገድ አገልግሎት፣ የፀረ-ተባይ ቁጥጥርና ተያያዥ አገልግሎቶች ለሚሰጡ ድርጅቶች የወጣ የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ (EOI)

The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-church Aid Commission (EOC-DICAC) is Inviting Legally Registered Companies to Bid for the Supply and Delivery of Golf Umbrellas with Eight Logos Printed on Them.

Reporter (Jul 29, 2026) TENDER NOTICE PROCUREMENT OF GOLF UMBRELLATENDER No: EOC-DICAC-FC-2026-003 Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-church Aid Commission

ናቡ ኢትዮጵያ የአቮካዶ ችግኝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 29, 2026) የአቮካዶ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ናቡ ኢትዮጵያ (The Nature and Biodiversity Conservation Union (NABU) ETHOPIA፣ ደቡብ

NRC Ethiopia Invites Eligible and Qualified Vendors to Submit Bids for the Supply and Delivery of School Bags to Maitsberi.

Reporter (Jul 29, 2026) NRC NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL INVITATION TO TENDER NRC Ethiopia invites eligible and qualified vendors to submit

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች (Angle Lron, SHS, CHS-Etc) እና በልክ ሲሚንቶ ከነትራንስፖርት አቅርቦት (Bulk Cement With Transport Supply) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Positive Action for Development (PAD) Invites Qualified Bidders for Two Lots of School Infrastructure Projects in the North Shoa Zone, Oromia Region.

2merkato.com (Jul 29, 2026) A. INVITATION TO TENDER For Construction of 3-Classroom Blocks and Rehabilitation of 4 Classrooms at Selected

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘው 2B+G+10 ሁለገብ ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ፣ ለመኖሪያ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል

Tsehay 36 Housing Cooperatives Society Ltd is Seeking a Qualified Grade 1 Building Consultancy Firm to Provide Construction Supervision and Contract Administration Services for a Residential Apartment Building Project (Basement + Ground + 9 Floors + Terrace) Located in Kality Sub City, Addis Ababa.

Hibret Bank Invites Eligible Vendors to Bid for the Supply of Automatic Air Compressors, Thermal Scanners/Cameras, and Spare Parts for Automatic Voltage Regulator Alarm Systems and Fire Alarm Systems.