Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን
ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች፣
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:-SSNT–T623 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስመረት ፍትዊ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ፍትዊ መካከል ስላለው የፍርድ
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳደሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የበሰለ የምግብ አቅርቦት የሚያቀርብ በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ ወረቀት (Paper) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ፡- Bank 45 GSM 82 or 84
Dilla University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/da0423b8-09b5-4beb-a4e8-c166f7631217/open Lot Information
Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9256a599-34bd-48c0-9a90-23dc09e606a4/open Lot Information
Wolkite University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df80100f-c2e2-472a-a974-1f7323b8863a/open Lot Information