Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-44/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው

Waajjirri Maallaqaa Bul/Magaalaa Beddellee Piroojektii Ijaarsa FUUL BACKAGE CORRIDOR DEVELOPMENT WORK Full Package Corridor Development Front Side Ali Garaje up to Front Side Nagesha House and Estaiting Terazo up to Front Side of Gabire Marga Godina Buunnoo Beddellee Magaalaa Beddelleetti Ijaarsisuuf Dorgomtoota Ulaagaa Guutan Caalbaasiif Marsaa 1ffaa Dhaaf Affeera.

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው አስቸኳይ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚያገለግል የኮንከሪት ሚክስ ምርት በቁርጥ ዋጋ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) የኮንክሪት ሚክስ የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት ዊል ሎደር ማሽን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የመብት ባለቤት ፍርድ ቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አሰፋ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 21/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ለመካኒሳ ቅርንጫፍ እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ እንበላ ጋራዥ አካባቢ ለሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ የጥገና ማዕከል የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Contractors (GC-2 and BC-1) to Submit Bids for the Construction Work of the Weliso Town Poultry Farm Project.

Addis Zemen (Jun 23, 2026) INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-025/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስራ ቦታዎችን እና ቢሮዎችን የአረንጓዴ ስፍራ ስታንደርድ ባስጠበቀ መልኩ ለአገልግሎት ምቹ እና ለሰራተኞች ጤናማ አካባቢን ከመፍጠር አኳያ የገጸ-ምድር ማስዋብ ስራዎችን እና የአረንጋዴ ስፍራዎችን መንከባከብ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል