Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡ Lot-036 ለጤና መረጃ ስርዓትን ለማሻሻል (CDHI) ፕሮጀክት የሆቴል አገልግሎት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ

Government(Dec 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0ff51939-0392-4fe0-9b0c-86193de8f803/open Reference

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Plastic Roll and Paint Ink

Government(Dec 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6e7ee5c3-7e7c-4b32-a3b6-9a15d25dd47c/open Reference

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት ለዘር መያዣ የሚያገለግሉ የተለያዩ PP Bag በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጉዳዩ ፡- በድጋሚ

በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሎት በመከፋፈል 2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና ለመሸጥ ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የብሔራዊ ቤተ መንግሥት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ የብሔራዊ ቤተ መንግሥት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት

Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Kallacha Oromiyaa(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Lakk.BS/KTS/011/2018 TL   Maqaa Liqeeffataa

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የመኪና ባትሪ 75A – 12V ቦልደን/ተመሳሳይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 19, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aab63b5b-dcf9-443f-bfd6-f403295d8c6c/open Lot Information

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሸራተን ወንበር ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት