Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Procure Water Rehabilitation Equipment for RLP Project

Reporter (May 27, 2026) INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY, DELIVERY AND INSTALLATION OF WATER REHABILITATION EQUIPMENT HELVETAS Swiss Intercooperation

የቦታው ስፋት 161 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የህፃን ዮሴፍ አምዴ (ሞግዚት መቅደስ ደሳለኝ) እና የፍ/ባለዕዳ አሰገደች ወርቅነህ መካከል

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር ለጥበቃ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ጃኬት፣ ሸሚዝ እና ሱሪ፣ የዝናብ ልብስ፣ ቱታ ጋወን ማሰፋት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር ለጥበቃ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ጃኬት ሸሚዝ እና ሱሪ፤የዝናብ

Deutsche Stiftung Weltbevölkerung (DSW) Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Mini Media & Electronics Materials, Medical Equipment and Others Supporting Materials & Office/Facilities’ Furniture and Others.

ZamZam Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of LED Screen

Reporter (May 27, 2026) ZamZam Bank S.C  Bid Announcement Bid Ref. no: ZZB/OT/O1/2026/27  ZamZam Bank S.C would like to invite eligible

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት የመኖሪያ እና የድርጅት ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

ፈደንጓ የመልሶ ማልማት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በዓመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል