Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Jul 19, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of the following listed items. Bid Ref. No. Procurement Description
Dashen Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Strong Vault Room Doors and Battery Testers and Chargers.
Reporter (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሁለት የመስክ ፒክአፕ መኪና ከዚህ በታች በተዘረዘረው እሰፔስፊኬሽን መሰረት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አስመጪዎች/አቅራቢዎች
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ሁለት የመስክ ፒክአፕ መኪና መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) Re-Bid Invitation Notice Lot No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security Lot 1 Core Switch With SFP SDBS /CS/0085/2026 100,000.00 Lot 2 Edge
Sidama Bank Invites National Competitive Bids for the Supply of Core Switches with SFP (Lot 1), Edge Routers with SFP (Lot 2), and a Digital Micro Credit Solution (Lot 3).
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶችና ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/19 ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 290 ኩ/ል አቮካዶ አካባቢ ዘር እና 1.5 ኩ/ል ቡና ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግብ 02/2018 የአቮካዶ እና የቡና ዘር ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጥሩብር አበራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፦ 1. በጨረታው
ምሳሌ ሪተርንስ ኤንድ ፖቴንሻል ማይግራንትስ አርት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት(February 1/2025 to December 31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ዓመታዊ ሂሳብ ለማስመርመር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ምሳሌ ሪተርንስ ኤንድ ፖቴንሻል ማይግራንትስ አርት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል
Nifas Silk Lafto Sub City Invites Sealed Bids for the Procurement of Safety Materials (Lot One) Under the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP).
Ethiopian Herald(Feb 14, 2026) Invitation to Bid (ITB) City Government of Addis Ababa Urban Productive Safety Net and Jobs Project
Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Wachale Small Scale Irrigation Project.
Addis Zemen(Feb 14, 2026) INVITATION FOR BIDS Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office The Employer, Dire Dawa Agriculture
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የአርት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት