Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a6b93c5a-c2d2-46db-992a-3346ccab4445/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ፡ የሴራሚክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e5058d4-f7a9-436e-a382-66023bb291e8/open Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0088-2018-PUR Object of Procurement: የመ.ወ.ዩ. ሻሸመኔ ካምፓስ የህዝብ

Madda Walabu University: የመ.ወ.ዩ. ሻሸመኔ ካምፓስ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ (በድጋሜ የወጣ)

Government(Dec 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e6c5dfe7-0cab-403a-bb68-c3a602164630/open  Invitation to Bid  በድጋሚ የወጣ የህትመት ጨረታ ግዥ Procurement Reference No: AADCWB-NCB-NC-0007-2018-BID-OpenProcurement

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የህትመት ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Dec 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ጋራዥ፣የእንጨት ስራ፣የብረታ ብረት ስራ፣የማምረቻ ኢንዱስትሪ ወዘተ) አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማከራየት በድጋሚ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄለን ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ አንቺነሽ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/ከ/ፍ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የአራት ኪሎ ስፖርት፣ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም ያገለገሉ

ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት

የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶችን በማወዳደር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ

የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል ፕርንተር፣ ኮምፕውተር፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ ኬሚካል፣ መካከለኛ የሠራተኞች ወንበር እና ፈሳሽ ሳሙና ግዥ ማከነወን ይፈልጋል

The Abuna Gindeberet Woreda Agriculture and Land Office Invites Bids for the Construction of the Bake Kelate Crop Market Center, Funded by the World Bank (IDA) Through the Ethiopian Food System Resilience Program.

በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ   በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ የቀላል ጥገና የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ የቧንቧ እና ሊፍት ፓምፕ (Electrical Surface Pump) እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ ለመከራየት፣ የመኪና ጎማ፣ የወተት ተዋጽኦ ፌሪቪኬሽን እና የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመግዛት ያስችል ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት እና ለመግዛት ይፈልጋል