Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2010 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8975e448-a7ea-4c31-aa39-b7542d218b12/open Reference Number: MoR-NCB-NC-0289-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor.ncb.nc.Hawasa.2018 Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Revenue:lot 05 Procurement of Hotel Service a WOLAYTA SODO CITY 2018
Addis Zemen(Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የደህንነት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደህንነት ካሜራ፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፣ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ገዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የመጀመሪያ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት፣ ተሽከርካሪ እና ወንበር /office Chair/ በግልፅ እንዲሁም የምግብ ጨው፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና Dorco/ ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ ጨረታ ቁጥር -01/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ (Vacancy for Audit Service) ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዮሴፍ ጅብሪል አብድልቃድር እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ዑመር ጅብሪል
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/10/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር
ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን
የይዞታው ስፋቱ 433 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ከበደ ተፈራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት ተፈራ መካከል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የ8ኛ ዙር የመኖሪያ/ገስት ሀውስ ቤቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/11/2018 1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሲና ደረጄ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዓለም ብርሀኑ መካከል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የ16ኛ ዙር የንግድ /ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ/ግ.ጨ/አገ/12/11/2018 1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ