Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታርጫ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የህዝብ መፀዳጃ ቤት እና የታ/ከ/የግብይት ማዕከል ግንባታ ሥራ በግልጽ ጫራታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታርጫ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት

የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታ/ከ/ማዘጋጃ ቤት በ14ቱ መንደሮችና በዙሪያ ቀበሌ መንገዶች ላይ 1,000 ቢያጆ ኮረት የማልበስ ሥራ ለመስራት ሲኖትራክ ገልባጭ መኪና ከነመጫኛው ማሽን ሎደር ካላቸው የግል ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን/ለማጓጓዝ/ ይፈልጋል

Ethiopian Food and Drug Authority፡ Different Sanitary Equipment/Tools (1)

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/25bc5c98-d827-4ccb-81d7-e07fabef38f0/open Reference

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ ለ2ኛ ጊዜ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብቶች እነ ወ/ሮ ሔለን ጩፋሞ (4 ሰዎች) እና በፍርድ ባለእዳ

የገቢዎች ሚኒስቴር: የተፈጥሮ አበባ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4ba8a7ab-70fc-4e75-83ed-634a13fb7604/open Reference

ዲላ ዩኒቨርሲቲ: የውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d248a759-5c84-4072-8df6-128f0d3948b3/open Reference

Ethiopian Federal Police፡ የጤና ባለሙያ እና የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት ግዥ 2018 በጀት ዓመት/EFPHS/

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cce06d55-1f67-42d1-af2a-1822563b4eea/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የህንፃ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል /Awash Customs/

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0603cae-be30-4f61-8c91-913602a5d8fa/open Reference

በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለሳይትና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለሁለተኛ ዙር፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎች የመጀመሪያ ዙር በወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት እና ለመግዛት ይፈልጋል