Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፡ ኬሚካሎችን እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ስታንዳርዱን የጠበቀ መጋዘን ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት
ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/G/002/2019 ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን ሎት 1፡– የተዘጋጀ የሥራ
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSFP/LP/006/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ ልዩ ልዩ የምግብ ግብዓቶችና የበሰሉ ምግቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለካምፓሱ ሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ስር የሚገኘው እሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የመካነ ህይወት ቅ/አ/የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ህይወት ቅ/አ/የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት