Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/035/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዳባ አንጌቶ ለሚከናወኑ መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤቱ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቁጥር 05 በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም /CALM/ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2018 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 16, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወርቁ ቡልቱሜ እና በፍ/ባለዕዳ ሁንዴሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.115186 በቀን ጥር 20ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ