Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ጎንደር ዞን በታ/ጋ/ወ የአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ ቁጥር 103/04 አንቀጽ 13/2 በመመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀፅ 17 በሚያዘው መሰረት አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና

የተለያዩ ሶፋዎች የባኞ ቤት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የቦሌ ደብረሰላም መድኃኒዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አቡነ አረጋዊ ካቴድራል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳዳር በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳዳር በ2018 ዓ.ም

የደቡብ ጎንደር መስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የግንባታ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃ ግዥ/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ

የሌቃ ዱላቻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀት መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት የሚውሉ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሲኖ ትራክ እና ሻወር ትራክ ማሸኖችን በኪራይ ለመቅጠር ይፈልጋል

The Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Eligible Bidders to Participate in the Procurement of Different Types of Student Exercise Books

Addis Zemen(Dec 05, 2025)   Invitation to Tender Ref. No: AAPPPDS/SA/ICB/PG/54/03/2018 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal

በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ የተለያዩ ግንባታ ማስገንባትና የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን