Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Forestry Development፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/067902c2-2ac7-4eec-b57b-fa5998c30e9d/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of 4 Star Hotel Service at Addis Ababa (በአዲስ አበባ ባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ)
Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b4456707-4bd8-4c26-bc2b-861b584692a8/open Lot Information
የገዶ-የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት ላይት የሚገኙ የግንባታ መሳሪያዎችን እና የፕሮጀክት ንብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ገዢዎች በክብር ይጋብዛል
Ethiopian Herald (Jun 14, 2026) የመሣሪያ እና የፕሮጀክት ንብረት ሽያጭ ማስታወቂያ የገዶ-የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Potential Bidders for the Procurement of Different Consumable Items and IT Related Items.
Reporter (Jun 14, 2026), Fortune (Jun 14, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Installation, Testing, Commissioning, Training and Maintenance of Battery Backup Systems Integrated with Hybird Inverters for Selected 265 Branches.
Reporter (Jun 14, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-38-2025/26. 1. Awash Bank invites sealed
Imagine 1 Day International Organization Invites Eligible BC/GC Contractors (Grade-5 and Above) to Bid for the Construction and Rehabilitation of Primary Schools in the South Region
Reporter (Jun 14, 2026) BID ANNOUNCEMENT Bid No. I1D-26/2026 Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit making International NGO founded
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች፣ መስታወቶች፣ የበር እና መስኮት ፍሬሞች፣ ፋይል ካቢኔቶች፣ ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች ፣ፕሪንተሮች ፣ስካነሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣
The Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Tablets.
Reporter (Jun 14, 2026) INVITATION TO BID Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) The Organization for Social Service,