Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤተልሄም አስራት እና በፍ/ባለዕዳ እነ ክላሪስ ዳኒን ቶምሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ሞንታርቦ ከነአክሰሰሪው፣ ካሜራ ከነአክሰሰሪው፣ የቄራ ማጠቢያ ማሽን፣ ቶታል ስቴሽን እና ፈርኒቸር ግዥ (ሜንሽ ወንበር) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር -005/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት የኮንስትራክሽን ላብራቶሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የማ/ኢ/ክ/መ/ኮንስትራክሽ ባለስልጣን ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 በጀት

The South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau Invites Sealed Bids for the Finishing of the Remaining Work of the Golo Water Supply Project in Malie Woreda, South Omo Zone.

Addis Zemen(Jan 05, 2026) Invitation for Bids (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Proc Ref. No: NCB/SERS/ILADB/BREFONS/Works/01/2025 Program to Build Resilience for

ኀብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን GPS፣ የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የተለያዩ የላቦራቶሪ እቃዎችን ግዥ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ክፍል አንድ የGPS የተለያዩ የጽዳት እቃዎች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የተለያዩ የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Saka Job Center Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f5e0f7d3-97e7-48b2-84b8-bff28294c2d8/open  Invitation to Bid 

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደ/ታቦር ከተማ የፋርጣ ወረዳ ፍ/ቤት የሚገለገልባቸው የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ሥራ እንዲሁም ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕ፣ ኮምፒውተር እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 67 ዴስክቶፕ

በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የፅዳት እቃዎች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል