Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/024/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Mar 19, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Reporter (Mar 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሲዳማ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) እርማት የኦሮሚያ ባንክ ቢፍቱ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ወ/ሮ ፋሲካ ታከለ ኢዶሳ የወሰዱትን ብድር በውሉ መሠረት ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ ዋስትና
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስታወቂያ እርማት አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት
ጠቅላላ ስፋቱ 154.98 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ ተስፋነሽ ደጀኔ እና የፍ/ባለዕዳ አስናቀች ደጀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት 2017 እና የ2018 የሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሃምሌ 27/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማህበር
ሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጀነሬተር እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋሉ
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡–
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወልድያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቤት ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማወችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወልድያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቤት ውስጥ
የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የሆቴል አገልግሎት ለማግኘት ለ2019 በጀት አመት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር