Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing Construction and Pumping Test at Yabelo Airport) መንገድ ለማካሄድ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የጠቅላላ ውሃ ሥራ ተቋራጮችን (GWWC ) ወይም የውሃ ቁፋሮ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open  Invitation to Bid  Procurement of Lab Equipment Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment

Addis Zemen (Feb 18, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በድጋሚ  ጨረታ የሚወጡ የእቃ /የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Liyu Microfinance Invites Qualified and Licensed External Audit Firms to Submit Bids for the Provision of External Audit Services for Three (3) Consecutive Fiscal Years, Beginning with the Fiscal Year Ending June 30, 2026

The Somali Regional State Skills & Job Creation Bureau Invites Sealed Bids for the Procurement of Manufacturing & Furniture Equipment and ICT Equipment.

Fortune (Mar 15, 2026) INVITATION TO BID Somali Regional State Skills & Job Creation Bureau is inviting interested bidders for

ናንሲ አስመጪና ላኪ ኃላ /የተወ/የግል ማህበር የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የመኪና መለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ናንሲ አስመጪና ላኪ ኃላ /የተወ/የግል  ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የመኪና መለዋወጫ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Urinal Toilet Bowl Installation በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ  ለመፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) ኮሜርሻል ኖሚኒል ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/22/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን ለስልጠና ማዕከል ለሚሰጠው

Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Arc Sight Security Orchestration Automation and Response (SOAR) Solution Playbook with Implementation and a Professional Video Wall Controller Matrix Implementation.

Imagine Iday International Organization (11D) Invites Sealed Bids for a Baseline Survey Assessment Under the Leaders in Teaching Ethiopia Program.

Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-013/2026 Imagine Iday International Organization (11D) is an international NGO operating in

ፀደይ ባንክ አ.ማ የድርጅት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ የኔጌጥ ምናየሁ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለተሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት መለስተኛ የህክምና መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ 021/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት መለስተኛ የህክምና መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚሰጡ