Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን/፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቤቱ ያረፈበት ስፋት 179 ካ/ሜ በጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታ ስፋት 211 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሮዛ አብዱልቃድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ከድር አብዱልቃድር መካከል

የቦታ ስፋቱ 130 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ገነት መገርሳ እና የፍ /ባለዕዳ እነ መድሃኒት መገርሳ መካከል

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– RFQ ESLSE/P&T NEG/2025/03028-2 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አልማዝ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታመሳይ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታው ስፋት 130 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፍቃዱ አራርሳ እና የፍ/ባለዕዳ አያልነሽ ቀኜ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ጆሽዋ ሁለገብ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ አልማዝ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ

ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ በወራቤ እና በቡታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ ይፈልጋል

The Reporter (Sep 12, 2026) በወራቤ እና በቡታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ