Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) በታክስ ዕዳ የተያዘ ተሽከርካሪ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ-01/2018 የገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት
Aynage Children’s and Family Development Organization, in Partnership with ChildFund Ethiopia, Invites Sealed Bids from Contractors of GC-6 or BC-6 and Above for the Construction of a Laboratory Block at Weleya 6 Primary School, Kibet, Silti Woreda, Central Ethiopia Region.
Addis Zemen (Mar 29, 2026) Invitation to Bid Aynage Children’s and Family Development Organization in partnership with ChildFund Ethiopia invites
200 ካ.ሜ. ቦታ ላይ የሚገኝ የቆርቆሮ ክዳን ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የመጀመሪያ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ገነት አማረ ጠበቃ አድስ ለገሰእና በአፈ ተከሳሽ አቶ ታደሰ ተመስገን ወ/ል
170 ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያለ ከእንጨትና ጭቃ የተሠራ የቆርቆሮ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ሁለተኛ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ-ወ/ሮ ገነት አማረ ጠበቃ አድስ ለገሰ እና በአፈ/ተከሳሽ-አቶ ታደሰ ተመስገን
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና
የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን
የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት G+3 የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፋርጣ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የ3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ የሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር OACF-AMF/MBSMD/03/2018 በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን