Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO RE-BIDFor the supply and Delivery of Laptops HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign organization in Ethiopia with the Authority for Civil Societies Organization

HELVETAS Swiss Intercooperation Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Laptops for the Transformative Rural Access for Improved Livelihoods (TRAIL) Project.

Addis Zemen (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሽጥ የወጣ የሐረጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸውን ሞተር ሳይክሎች፣ ታይግሮ ባጃጅ፣ አሮጌ ግረደር፣ ቶራሌ ብረታብረቶች፣ ፕላስቲክ ሮቶ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 63.44 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኩመራ ገመቹ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሶአል አስመጪና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ

የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግልጽ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-01/2019 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኛው የመሿለኪያ ጤና

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ከ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅደመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የ2019 ዓ/ም 1ኛዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2019ዓ/ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ከ/ከተማ በወረዳ

ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2010 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጂናል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ መሳሪያዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች/ሰፔር ፓርት፣ የተለያዩ የእንሰሳት መድሃኒቶች በመደበኛ በጀት እና በሪቦልቢንግ ፈንድ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ambo Farmers’ Cooperative Union Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, Commissioning, and Employee Training of a 5 Tons Per Hour Multipurpose Animal Feed Plant Located in Ambo Town, West Shewa Zone, Oromia Region.

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የተለያዩ ማሽነሪዎችን በሐራጅ አወዳድሮ በጨረታው አሸናፊ ለሆነው ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ መለያ ቁጥር 01/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ ማሽነሪዎችን

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል