Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጁ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 022/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዊ/ብሔ/አስ/ዞን/ አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት የአን/ጓ/ወ/ አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት እና የአን ጓ/ወ/ ስፖርት ጽ/ቤት ለሽያጭ የሚውሉ ባህር ዛፍ እና ዲክራሲ ግራር መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ/ብሔ/አስ/ዞን/ አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት የአን/ጓ/ወ/ አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት እና የአን ጓ/ወ/

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የስንዴ ዘር ከተከማቸበት ከተማ ወደ ሚፈለገዉ ቦታ ለማጓጓዝ፣ የሰብል ጥበቃ ቁሳቁስና የተለያዩ ኬሚካሎች፣ የዘር ማበጠሪያ ማሽን መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ፣ የላብራቶሪ ማቴሪያልና የዘር ታግ ህትመት ለመግዛት እና የተለያዩ ለዘር የማይሆኑ ሰብሎች፣ የተለያዩ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ጆንያዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቡሬ በ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ ውል በመያዝ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ጀኔሬተር ግዥ በግልፅ ጨረታ አውጥቶ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል

National Intelligence and Security Service: Procurement of Spare Parts

Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4834ffba-87d2-4225-bbb0-9437ea2a5f51/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Infant Child Room Materials

Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1af9b0b7-6cb7-46eb-a157-90892202b0b7/open Lot Information

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወራቤ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሽጣል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) አንደኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፤ 98/90 እና 592/2008

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

Ethiopian Herald (Aug 04, 2026) PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች