Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የመጀመሪያ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12b5dc28-38d1-4ec1-b7fd-db32ca8b6225/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0146-2018-PUR Object of Procurement: ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ

አምቦ ዩኒቨርሲቲ አሸዋና ጠጠር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታበድርድር አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ከፍያለው አያሌው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት ጥቅል መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት

Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Purchase of 40 Core I7 and 20 Core I5 Laptop Computers.

2merkato.com(Feb 18, 2026) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/006/26 Wegagen Bank S.C. invites sealed bids from

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት የG+2 የድርጀት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቦጋለ ሆቴል አቁብ ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ እነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ስራ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ እና የተሽከርካሪ ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከዩኒሴፍ በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በብቁ ወጣት ፕሮግራም Hand Tools and Equipment እንዲሁም በEC2R CP-FCDO ፕሮግራም የህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ አማራ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማው ለሚሠራው የፓርቲ ቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ