Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ ቶነሮች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/02/2019(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ ቶነሮች በዘርፉ

The Ethiopian Roads Administration (ERA) is Seeking Expressions of Interest from Qualified Domestic Consulting Firms for Consultancy Services Across Four Main Projects: Construction Supervision for the Bahirdar-Tis Esat and Kunzila Junction-Zege Town Road Projects, and Supervision of Maintenance and Upgrading Projects Under the Sodo and Combolcha Road Network Management Offices.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች /Stationaries/ እቃዎች ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is Seeking Consultancy Services for the Mapping and Assessment of Victim Support and Referral Mechanisms to Inform the Implementation of Transitional Justice in Ethiopia.

Ethiopian Herald (Sep 05, 2026) Re-Invitation for Bid (IFB)-Consultancy Procurement Reference Number: EHRC/RFP/NCB/07/2026 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is a

የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ቆርቆሮ LTZ፣ መስታወት፣ ፑቲ፣ ሚስማር፣ ሲሚንቶ እና ተመሳሳይ የግንባታ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019  የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ሀ/ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን ማለትም 1. ቆርቆሮ

በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳደር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01/2019 በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳደር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው የቁስቋም ጣይቱ ብጡል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቁ/ጣ/ብ/የመጀመሪያና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ለሚያስገነባው ለB+G+10 ህንጻ ዲዛይን የሚስራ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ አማካሪ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል