Re-Invitation Tenders in 2021
Be’kur(Mar 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bf2b9fd2-6a23-495c-9057-0627cca4c1a9/open Reference Number: ECC-NCB-G-0429-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-008-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Customs Commission:የተሸከርካሪ ግዥ
Ethiopian Herald(Mar 04, 2026) RE-INVITATION /Re-REQUEST FOR PROPOSAL/ For the Consultancy Service of Trial Bridge & Special Structures The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau has allocated funds
The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Invites National Consulting Firms to Submit Proposals for Detailed Engineering Design, Environmental Impact Assessment, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration for Trial Bridges and Special Structures in Sedal and Aburhamo Woredas.
Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994 በ30/6/2015
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች