Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.02/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ
በአቃ/ቃ/ከ/ከ የወረዳ 10 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስታወቂያ ቁጥር ፋ/ጽ 002/2019 በአቃ/ቃ/ከ/ከ የወረዳ 10 አስተዳደር ለ2019 በጀት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም ለከተማው ለመንግስት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019
በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡02/2019 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸሮች፤ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ለመስሪያ ቤቱ ለአገልግሎት የሚውሉ አገልግሎቶችን እና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ለመስሪያ ቤቱ
የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው
በባሌ ሮቤ በጎባ ክ/ከተማ የ ሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ የደንብ ልብስ፣ ለስልጠና፣ የተለያዩ ምግብ አይነቶች እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ሮቤ በጎባ ክ/ከተማ የ ሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ ፣