Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22
የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የግዢው መለያ ቁጥር፡- BOHEA-PPAD NCB Health-insurance Tir-2018
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Finance: Procurement of Tyre
Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/d7b51aeb-2e0e-4521-abda-1d933337c53c/open Lot Information
Ethiopia Media Authority: Procurement of Electronics Equipment
Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/d6a53fc2-fe09-46b6-91f6-558d7c8d98e8/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of Tyre
Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/e0d3e49b-f814-44b6-b678-f7c8634e8d07/open Lot Information
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የትናንሽ እና የማሽነሪዎች ብልሽት ሲያጋጥም ሰርቪስ ለማስደረግና ጥገና ለማስደረግ ጋራጆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) ጨረታ መክፈቻ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል ከዚህ ቀደም የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የሚወገዱ ንብረቶችን አስመልክቶ በአዲስ ዘመን
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ መጋረጃ፣ የፅዳት እቃዎች እና የመኪና ዕቃና ጎማ ከሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የግልጽ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 2019 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 ዓ/ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች
Ethio Telecom Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rental Vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its Working Boundaries Under RFQ No. 4287190.
Ethiopian Herald (Sep 15, 2026) Invitation to National competitive Bid Floating Date: As of SEPTEMEBR 17, 2026 RFQ No. 4287190 Requirements